ሌቪ ኮልዊል ቼልሲ ባቀረበለት አዲስ ኮንትራት ደስተኛ ነው እና ንግግሮች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ነው። ከ21 አመት በታች አለም ዋንጫ ከተመለሰ…
የ24 ዓመቱ እግር ኳስ ተጫዋች ኪሊያን እምባፔ የወላጅ አባቱ ዊልፍሬድ እምባፔን ሀገር ለመጎብኘት ካሜሩን ደርሷል፡፡ ኪሊያን እምባፔ ያውንዴ አየር ማረፊያ…
በዓለም ላይ በርካታ ክብረወሰኖች ተሰባብረው ተመልክተናል፤ ታዲያ በዚህ ሳምንት ተረኛ የነበረው እና በዓለም አቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ የሰፈረው ኔፓለዊ…
ዴክላን ራይስ 🤝 Here We Go ሜሰን ማውንት | OFFICIAL✅ ጁንየር ቲንበር 🤝 Here We Go አንሄል ዲማርያ 🤝 Here…
የአለማችን ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች ስለሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በተመለከተ ሲነሳ ብዙ ጊዜ የማይገለፀው የቅድመ አያቶቹ መገኛ ከአጉራችን አፍሪካ እንዴ ሚመዘዝ…
ትናንት ለሰንዳውንሶች የደስታ ቀን ነበር።የጠበቁት ዝውውር አርጀንቲናዊው ተጨዋች “ብራዚሊያን”መሆኑ የተረጋገጠበት እለት ነበር።በተጠናቀቀው የደቡብ አፍሪካ ዲ ኤስ ቲቪ ፕሪምየርሺፕ ስቴሌንቦሽ የሚባለው…
መድፈኞቹ ፈረንሳዊውን ኮከብ ኪሊያን ምባፔን ለማስፈረም ኢላማ አድርጓል ሲል football insider ዘግቧል አርሰናል ዴክላን ራይስን ከዌስትሃም አስፈርሟል አርሰናል እና አያክስ…
ስሙ ያልተጠቀሰ አንድ የኳታር እግርኳስ ቡድን ባርሰሎና የሚለውን ስም ለቡድኑ ለመጠቀም ለካታላኑ ክለብ አመታዊ 100ሚሊዮን ዩሮ ይዞ ብቅ ብሎአል ተብሎአል።…
“ለእኔ በግል ለአርሰናል መፈረሜ በጣም አስደሳች ነው ፤ ወደዚህ አስደናቂ ክለብ በመቀላቀሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ ይህ ክለብ የትልቅ ታሪክ…
የቀድሞ የስካይ ስፖርት አቅራቢ የ66 አመቱ አዛውንት በእድሜ በ32 አመት ከሚበልጣት እና የሴት ልጁ የቅርብ ጓደኛ ከሆነችው የ34 አመቷ ሉሲ…
አርቴታ “ከክለቡ ባለቤቶች ጋር በመሆን አንድ ላይ ለረጅም ጊዜ በአሸናፊነት የሚቀጥል ቡድን ለመገንባት እየሰራን እንገኛለን።” ብሏል አርቴታ ስለ ዲክላን ራይስ…
ኤለን መስክ በትዊተር እንደቀልድ የሰነዘረው “የእንጋጠም” ጥያቄን ዙከርበርግ ተቀብሎታል ቢሊየነሮቹ የቡጢ ፍልሚያቸውን በሎስ አንጀለስ ለማድረግ አስበዋል የአለማችን ቀዳሚው ቱጃር ኤለን…
👉ማንቸስተር ሲቲ ዲክላን ራይስን ለማስፈረም ከ አርሰናል ጋር ፉክክር ውስጥ ገብቷል… ሲቲ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄም ዛሬ ያቀርባል።DiMarzio.👉ካይ ሃቨርትዝ ወደ አርሰናል…
መድፈኞቹ የቼልሲውን ካይ ሀቨርትዝን ዝውውር ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል። ተጫዋቹ በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ ቢሆንም ማረፊያው እዚያው ሎንዶን ሆኗል። አርሰናል ለጀርመናዊው አጥቂ 65…
ለ2023ቱ የአይቮሪኮስቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ማጣሪያውን እያከናወነ የሚገኘውና አስቀድሞ እንደማይሳተፍ ያረጋገጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር 0-0 ጨዋታቸውን አጠናቀዋል። በምድቡ…
በዚህ የዝውውር መስኮት ወሳኝ ተጨዋቾቻቸውን ከሚያጡት ክለቦች መካከል ቼልሲ ቀዳሚው ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ነው፡፡ በተለይም ደግሞ ሰማያዊዎቹ በሳውዲ አረቢያ ክለቦች…
ቼልሲ በ52 ሚ.ፓ የዝውውር ክፍያ የአር ቢ ላይፕዢጉን አጥቂ ክርስቶፈር ንኩንኩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ የ25 ዓመቱ ተጫዋች በተጠናቀቀው የውድር ዘመን…
– የአማካይ ክፍሉን በአዲስ መልክ ለማጠናከር የወሰነው አርሰናል ጋናዊውን የ30 ዓመት አማካይ ቶማስ ፓርቴን ለመሸጥ መዘጋጀቱ ታውቋል፡፡ – ቼልሲ ኢኳዶራዊውን…
የብራዚል ተጨዋቾች የጸረ- ዘረኝነት ዘመቻውን ለማስተዋወቅ በማሰብ በመጀመሪያ አጋማሽ ጥቁር ማለያ ለብሰው ተጫውተዋል ብራዚል ድንቅ ብቃት በማሳየት ጋኒን 4 ለ…
👉 ሪዮ ፈርዲናንድ ” ማንችስተር ዩናይትድ በኳታር ባለሀብት መያዙ የማይቀር ጉዳይ ነው። ክለቡን መግዛታቸውን በጥቂት ቀናት ውስጥ ይፋ ይደርጋል” ብሏል…
ቼልሲ አርሰናል ለ ካይ ሃቬርዝ ያቀረበውን 55 ሚ ፓ ውድቅ አርገዋል።[The Times] . አርሰናል ሮሚዮ ላቪያን ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል…ሳውዝሀምፕተን 45…
ማንቸስተር ዩናይትድ ከሼህ ጃሲም የጀመረው የብቻ የዋጋ ድርድር ሳይቋጭ፣ ከልላ ገዥ ጋር መደራደር አይፈቀድለትም በክለቡ ትንሽ ድርሻ ያላቸው እና ክለቡን…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሞዛምቢክ ቆይታ ሲያደርግ 8ሺህ የአሜሪካ ዶላር ክፍያ እንደሚፈፅም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን…
ቫሌንሽያ ከስፖንሩ CAZOO ጋር የነበረውን ስምምነት አፈረሰ።ምክንያቱ ደግሞ የቫሌንሽያ ደጋፊዎች ቪኒ ጁኒየር ላይ የዘረኝነት ስድብ መሰንዘራቸውን ተከትሎ ነው።ይህን ተከትሎ ክለቡ…
– ቶተነሃም ሆትስፐርስ የሌይስተር ሲቲዎቹን አማካይ ጀምስ ማዲሰንን እና አጥቂውን ሃርቬይ ባርነስን በ50 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ጥያቄ ማቅረቡ ተሰምቷል፡፡ –…
ኢትዮጵያዊው ጀግና አትሌት ለሜቻ ግርማ ባሳለፍነው አርብ ፈረንሳይ ፓሪስ ዳይመንድ ሊግ 19 ዓመታት ሳይደፈር የቆየውን የ3000 ሜትር መሰናክል የዓለም ሪከርድን…
📌ቼልሲ አንድሬ ኦናናን ከአንተርሚላን ለመውሰድ ሉካኩ እና ኩሌባሊን የዝውውሩ አካል አድርገው መስጠት ይፈልጋሉ ኢንተር ከተጫዋቹ 55 ሚሊየን ፓውንድ ይፈልጋል 📌አርሰናል…
አዲሱ ስምምነት ለመፈራረም አርሰናል እና ኔልሰን በቃላት ደረጃ ተስማምተዋል – ውሉ እስከ ሰኔ 2027 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ለቀጣይ የውድድር ዓመት…
ማንችስተር ሲቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ኢንተር ሚላንን 1 ለ 0 በማሸነፍ ማንሳት ችሏል። የማሸነፊያዋን ብቸኛ ጎል…
ዊሊያም ሳሊባ ከአርሰናል ጋር ለ4 አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ለመፈራረም ከስምምነት ደርሷል። የፕሪሚየር ሊግ እና ከፕሪሚየር ሊግ ውጪ ያሉ ክለቦች ፍላጎት…
በሐዋሳ ሊደረግ የነበረው የባህርዳር ከነማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታው ወደ አዳማ ተዘዋውሮ ዛሬ ጨዋታቸውን አድርገዋል :: ሁለቱን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ…
ዛሬ የሚደረግውን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ ያለ አንዳች መቆራረጥ በድምፅ እንዲሁም በቪዲዮ ወደናት የምናደርስ ይሆናል!
ዛሬ ምሽት በቱርኳ ኢስታንቡል ከተማ በአታቱርክ ስታዲየም ከኢንተር ሚላን ጋር በፍጻሜው ይጫወታል። በእንግሊዝ የሶስትዮሽ ዋንጫ ክብርን ያሳካው ብቸኛ ክለብ በ1998/99…
በወላይታ ድቻ በሚያሳየው ድንቅ እንቅስቃሴው ከኢትዮጵያ የስፖርት ማህበረሰብ ጋር መተዋወቅ የቻለው ጠንካራው አጥቂ ባዬ ገዛኸኝ በመቀጠል በሲዳማ ቡና ፡ መቻል…
በትዉልድ ኬኒያዊ በነበረዉ አትሌት ለ2 አስርት አመታት ተይዞ የነበረዉን የአለም ክብረ ወሰን(7:53.63) ለሜቻ ግርማ በ7:52.11 አሻሽሎታል። ለሜቻ ግርማ ቃሉን ጠብቆ…
“ከመቀመጫው ተነሳና ሁሉንም የአሰልጣኞች አባላትን እንዲወጡ ጠየቀ ከዛም ሁሉም ንቅል ብለው ወጡ ለተጎዱ ተጫዋቾች ህክምና እየሰጡ የነበሩ ተጫዋቾች ሁሉ ሳይቀሩ…
የአሜሪካው ኢንተር ሚያሚ ከሜክሲኮው ክሩዝ አዙል ጋር በሀምሌ ወር መጨረሻ በሚያደርገው ጨዋታ ዝቅተኛው የመግቢያ ትኬት ዋጋ 29 ዶላር ነበር። አርጀንቲናዊው…
በርካታ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ወደ ሳዑዲ አረቢያ እንዲመጡ በር ከፍቻለሁ፤ ቤንዜማ እንደሚመጣ አውቅ ነበር ብሏል አል ናስር የሚጫወተው ሮናልዶ የሳዑዲ…
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አርጀንቲናዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማክ አሊስተር ከብራይተን ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። አርጀንቲናዊው የአለም ሻምፒዮን ማክ አሊስተር በሊቨርፑል ቤት…
አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ “ገንዘብ ብፈልግ ሳዑዲ አረቢያእሄድ ነበር” ሲልም ተናግሯልከፈረንሳዩ ፒ.ኤስ.ጂ ጋር የተለያየው ሊዮኔል ሜሲ ወደ አሜሪካው ክለብ ኢንተር…
የብሄራዊ ቡድናችን የአሜሪካ ጉዞና አጠራጣሪው የወዳጅነት ጨዋታ…. ➡️ የጉዞው ዓላማ ምንድነው? ⚽ ዋሊያው ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ ምድር ለመጫወት፥ የጉያና ብሄራዊ…
ዌስትሀም የ2023 የአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆኗል
ሊዮኔል ሜሲ ከኢንተር ማያሚ ጋር የ2 አመት ኮንትራት ፈርሟል። ባርሴሎና ለ 35 አመቱ ኮንትራት አላቀረበም እና ሜሲ በሳውዲ ሊግ ለ2…
ሪያል ማድሪድ እንግሊዛዊውን የቦሩሲያ ዶርትመንድ አማካይ ጁዲ ቤሊንግሃምን ለማስፈረም መስማማቱ ተሰምቷል።ሎስብላንኮዎች አማካዩን ለማስፈረም 113 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍሉ ሲሆን፥ ተጫዋቹም ስድስት…
ሊዮኔል ሜሲ ከሳውዲ አረቢያ የቀረበለትን የ 1 ቢሊዮን ዩሮ እና የሁለት አመት ኮንትራት ውድቅ ሊያደርግ ነው።🤯[Lequipe] ታማኙ ዘ አትሌቲክስ እንደዘገበው…
ሊቨርፑል አሌክስ ማክ አሊስተርን በ £35 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈርሟል ፤ ተጫዋቹ በሊቨርፑል ቤት እስከ 2028 ድረስ ሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል። ሊቨርፑል…
ካሴሜሮ :- “እናቴ የሦስት ዓመት ልጅ ሳለሁ አባቴ ጥሎን ከሄደ በኋላ በየሳምንቱ ከእሁድ እስከ እሁድ በቤት ሠራተኝነት ትሠራ ነበር። አባቴን…
ቤንዜማ ከ14 ዓመታት በኋላ ሪያል ማድሪድን በመልቀቅ የሳውዲ አረቢያውን አል ኢትሀድ በይፋ ተቀላቅሏል የአል ትሃድ ፕሬዝዳንት “የወቅቱን የባሎን ዶር አሸናፊ…
ወደዚህ ስራ ቦታ የምትመጣው ለሰአታት ተጉዛ ነው ። እና ልክ ከስራ መውጫ ሰአቷ ሲደርስ ፡ በጊዜ ቤቷ ለመድረስ ከምትሰራበት ቦታ…
1) getintopc የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት…
Fast And Furios 10 Fast X በ HD ጥራት አርብ ይለቀቃል!
እ.ኤ.አ. በ 1845 ራስን የመግደል ሙከራ በእንግሊዝ ሕግ መሠረት በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል ነው ።
ናይጀሪያዊ ዶ/ር ኦሊንካ ኦሉቶይ እና ዶ/ር ዳረል ካስ የ23 ሳምንት የተረገዘን ልጅ ከእናቱ ሆድ በማውጣት እጢ አውጥተውለት መልሰው አስገቡት ።(1)…
እሁድ ምሽት በቱርክ ኢስታንቡል የሚደረገውን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ያለ አንዳች መቆራረጥ በዚህ ገፅ እናስተላልፋለን። ቅዳሜ ምሽት 4:00 ላይ…
በእግር ኳስ ህይወቱ ሁለተኛ ክለቡ ወደ ሆነው ሀዋሳ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ፋሲል ከነማን በመልቀቅ ለሁለት አመት በከፍተኛ ገንዘብ የፈረመው…
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ያደገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2009 ፈርሶ ባለፈው አመት ተቋቁሞ በከፍተኛ ሊጉ…
ጁላይ 2022፡ አንቶኒ ክንዷን እና ፀጉሯን ጎትቶ ከፓርቲ አወጣት። ከዚያም ወደ መኪናው ገፋት በወቅቱ የ17 ሳምንታት ነፍሰ ጡር ነበረች። ጃንዋሪ…
ቤንዜማ በአል-ኢትሃድ ለ3 አመታት የሚቆይ ሲሆን በአመት የተጣራ 200 ሚሊዮን ዩሮ የሚያገኝ ሲሆን እስከ 2026 በክለቡ የሚቆይ ከሆነ 600 ሚሊዮን…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ1990 በአዲስ መልክ ከጀመረ በኃላ ይህው 25ኛ አመቱን እነሆ ደፍኗል። በእነኚህ ጊዜያት ውስጥም በርካታ ክለቦችንም ሆነ አስገራሚ…
የቀድሞ የአንቶኒ ፍቅረኛ ጋብሪኤላ ካቫሊን አንቶኒ ቤት ውስጥ ድብደባ ፣ በአካል ጉዳት እና ማስፈራሪያ አድርሶብኛል በማለት ትላንት በሳኦ ፓውሎ ለፖሊስ…
ለአል ሂላል ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚሉት ከሆነ ክለቡ ለሊዮ ሜሲ ያቀረበው የተሻሻለ ፕሮፖዛል የለም አሁንም በሚያዚያ ወር ከቀረበው ጋር ተመሳሳይ…
የ 14 አመት የሪያል ማድሪድ ቆይታው የተጠናቀቀው ካሪም ቤንዜማ ቀጣዩ ክለቡ የሳውዲው መቀመጫውን ጅዳ ላይ ያደረገው አል ኢቲሀድ እንደሆነ ተሰምቷል።…
ብራዚላዊው ኢንተርናሽናል ገና የ14 አመት ታዳጊ ሆኖ ነበር በስፖርቱ ስሙ መጠራት የጀመረው ። ጋቢ ያደገው የቤተሰቡ መገኛ በሆነው የሳኦፖሎ ከተማ…
አሌክስ ማክአሊስር ወደ ሊቨርፑል በሚያደርገው ዝውውር በሁለቱም ወገኖች በኩል ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ተደርሷል ፣ ተጫዋቹ በአንፊልድ እስከ 2028 የሚያቆየውን ኮንትራት…
✅AGREEMENT ካሪም ቤንዚማ እና አል ታህድ ሙለ ለሙሉ በዝውውሩ ከስምምነት ደርሷል! ካሪም ቤንዜማ አዲሱ የአል ኢትሀድ ተጫዋች የሚያደርገው ዋና ሰነድ…
ኪራን ቲየርኒ ከአሰልጣኙ ሚኬል አርቴታ ጋር ከተነጋገሩ በኋላ በዚህ ክረምት አርሰናልን ለመልቀቅ ወስኗል ! እንደ ታይምስ ዘገባ ከሆነ በስኮትላንዳዊው የግራ…
ሞይስ ካሴዶ ከአርሰናል ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሷል። በቼልሲ በጥብቅ የሚፈለገው ካሴዶ ምርጫው ቻምፒየንስ ሊግ መጫወት ሲሆን አርሰናል 75 ሚሊዮን…
የ 5 ግዜ የሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ ከ14 ዓመታት የማድሪድ ቆይታ በኋላ ዛሬ የመጨረሻዉን የማድሪድን ጨዋታ ማከናወን ችሏል። የ35…
በ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ ካየናቸው ወጣት ስፖርተኞች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው ከዲላ የተገኘው የኢትዮጵያ መድኑ 18 ቁጥር ለባሹ ወገኔ…
አርሰናል ከ ቦርንማውዝ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ሬስ ኔልሰን ከተቀያሪ ወንበር በመነሳት አንድ አሲስት እና አንድ ጎል አስቆጥሮ ብድኑ ከመመራት ተነስቶ…
ትላንት ማንችስተር ዩናይትድ ላይ ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ክለቡን የኤፍኤ ካፕ ዋንጫ እንዲያነሳ የረዳው ኢልካይ ጉንዶጋን ከጨዋታ መጠናቀቀ ቡሃላ ሜዳሊያ እንዳልተሰጠው…
“በመጀመሪያ በሚቀጥለው አመት በዩሮ መጫወት እፈልጋለሁ። የአጭር ወይም የመካከለኛ ጊዜ ግቦችን መመልከት ጠቃሚ ይመስለኛል። የሚሆነውን አብረን እናያለን። “🇵🇹
የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የካሪም ቤንዜማን የመጨረሻ ውሳኔ ከተመለከቱ በኋላ ክለቡ ሀሪ ኬንን ለማስፈረም እንዲንቀሳቀስ መጠየቃቸው ተገልጿል። እንግሊዛዊው…
የሪያል ማድሪዱ ተጫዋች የባላንዶሩ አሸናፊ ካሪም ቤንዜማ ከሪያል ማድሪድ ጋር መለያየቱን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ፈረንሳዊው ኮከብ ካሪም ቤንዜማ ቀጣይ ማረፊያው…
“ለነበረኝ የሁለት አመታት ቆይታ ለፒኤስጂ እና ለደጋፊዎቹ ምስጋናዬን አቀርባለው ለወደፊትም መልካሙን ሁሉም እመኛለሁ።”
የካታሎኑ ክለብ ባርሴሎና ዋና አሰልጣኝ ዣቪ ኸርናንዴዝ ሊዮኔል ሜሲን በተመለከተ አስተያየቱን ሰጥቷል በዚህም:- ” እሱን ለመቀበል ዝግጁ መሆናችንን ያውቃል ምንም…
የባርሴሎናው አሰልጣኝ ዣቪ ሄርናንዴዝ ብራዚላዊዉ ተጫዋች ራፊንሃ በባርሴሎና ቤት እንደሚቆይ ተናግሯል። “ራፊንሃ በገበያ ላይ አይደለም እርሱ በባርሴሎና ቤት ይቆያል እርሱም…
“አንድ ተጫዋች እንደዚ አይነት ግብ ሊያስቆጥር የሚችለው አሰልጣኙ ድንቅ ሲሆን ነው።” በማለት ፈገግ ብሏል
ማንችስተር ሲቲ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ማንችስተር ሲቲ…
ባየርሙኒክ የግራኒት ዣካን ዝውውር ለመጥለፍ ሙከራ እያደረገ ነው ባቫርያኑ ለዣካ የሶስት አመት ኮንትራት እና ከተጨማሪ አንድ አመት የማስፈረም አማራጭ ጋር…
ቼልሲ ከ ሊቨርፑል |የመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ እውነታዎች………….. በቼልሲ እና በሊቨርፑል መካከል የተደረጉት የመጨረሻዎቹ ስድስት ግጥሚያዎች…
https://score808.us/site-pages/CHTV2
ለሶስት ወራት በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ ጠፍቶ የቆየው አውስትራሊያዊው ባህርተኛ በህይወት መገኘት አነጋጋሪ ሆኗል። የ54 ዓመቱ ቲሞቲ ሻዶክ ባለፈው ሚያዚያ ወር…
የጣሊያን እና ፒ.ኤስ.ጂ ግብ ጠባቂ ጂያንልዊጂ ዶናሩማ እና የፍቅር ጓደኛው ጥቃት ተሰንዝሮባቸው የተዘረፉት ፓሪስ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ነው። ጥንዶቹ ላይ…