ባርሰሎና የሚለውን ስም ለመጠቀም የቀረበ 100 ሚሊየን ዩሮ 😲
ስሙ ያልተጠቀሰ አንድ የኳታር እግርኳስ ቡድን ባርሰሎና የሚለውን ስም ለቡድኑ ለመጠቀም ለካታላኑ ክለብ አመታዊ 100ሚሊዮን ዩሮ ይዞ ብቅ ብሎአል ተብሎአል።…
ስሙ ያልተጠቀሰ አንድ የኳታር እግርኳስ ቡድን ባርሰሎና የሚለውን ስም ለቡድኑ ለመጠቀም ለካታላኑ ክለብ አመታዊ 100ሚሊዮን ዩሮ ይዞ ብቅ ብሎአል ተብሎአል።…
“ለእኔ በግል ለአርሰናል መፈረሜ በጣም አስደሳች ነው ፤ ወደዚህ አስደናቂ ክለብ በመቀላቀሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ ይህ ክለብ የትልቅ ታሪክ…
የቀድሞ የስካይ ስፖርት አቅራቢ የ66 አመቱ አዛውንት በእድሜ በ32 አመት ከሚበልጣት እና የሴት ልጁ የቅርብ ጓደኛ ከሆነችው የ34 አመቷ ሉሲ…
አርቴታ “ከክለቡ ባለቤቶች ጋር በመሆን አንድ ላይ ለረጅም ጊዜ በአሸናፊነት የሚቀጥል ቡድን ለመገንባት እየሰራን እንገኛለን።” ብሏል አርቴታ ስለ ዲክላን ራይስ…
ኤለን መስክ በትዊተር እንደቀልድ የሰነዘረው “የእንጋጠም” ጥያቄን ዙከርበርግ ተቀብሎታል ቢሊየነሮቹ የቡጢ ፍልሚያቸውን በሎስ አንጀለስ ለማድረግ አስበዋል የአለማችን ቀዳሚው ቱጃር ኤለን…
👉ማንቸስተር ሲቲ ዲክላን ራይስን ለማስፈረም ከ አርሰናል ጋር ፉክክር ውስጥ ገብቷል… ሲቲ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄም ዛሬ ያቀርባል።DiMarzio.👉ካይ ሃቨርትዝ ወደ አርሰናል…
መድፈኞቹ የቼልሲውን ካይ ሀቨርትዝን ዝውውር ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል። ተጫዋቹ በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ ቢሆንም ማረፊያው እዚያው ሎንዶን ሆኗል። አርሰናል ለጀርመናዊው አጥቂ 65…
ለ2023ቱ የአይቮሪኮስቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ማጣሪያውን እያከናወነ የሚገኘውና አስቀድሞ እንደማይሳተፍ ያረጋገጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር 0-0 ጨዋታቸውን አጠናቀዋል። በምድቡ…