ፈረንሳዊው ኮከብ ተጫዋች ኪሊያን እምባፔ በካሜሮን ጉብኝት እያደረገ ነው
የ24 ዓመቱ እግር ኳስ ተጫዋች ኪሊያን እምባፔ የወላጅ አባቱ ዊልፍሬድ እምባፔን ሀገር ለመጎብኘት ካሜሩን ደርሷል፡፡ ኪሊያን እምባፔ ያውንዴ አየር ማረፊያ…
75 ደረጃዎችን በእጁ የወረደው ኔፓላዊ
በዓለም ላይ በርካታ ክብረወሰኖች ተሰባብረው ተመልክተናል፤ ታዲያ በዚህ ሳምንት ተረኛ የነበረው እና በዓለም አቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ የሰፈረው ኔፓለዊ…
አፍሪካዊ ዝርያ ያለው የክርስቲያኖ ሮናልዶ ያልተነገሩ እውነታዎች
የአለማችን ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች ስለሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በተመለከተ ሲነሳ ብዙ ጊዜ የማይገለፀው የቅድመ አያቶቹ መገኛ ከአጉራችን አፍሪካ እንዴ ሚመዘዝ…
አርጀንቲናዊው “ብራዚሊያን” ሲሆን!የአቡኪ ነገርስ?
ትናንት ለሰንዳውንሶች የደስታ ቀን ነበር።የጠበቁት ዝውውር አርጀንቲናዊው ተጨዋች “ብራዚሊያን”መሆኑ የተረጋገጠበት እለት ነበር።በተጠናቀቀው የደቡብ አፍሪካ ዲ ኤስ ቲቪ ፕሪምየርሺፕ ስቴሌንቦሽ የሚባለው…
ሳምንቱን በስፖርት
መድፈኞቹ ፈረንሳዊውን ኮከብ ኪሊያን ምባፔን ለማስፈረም ኢላማ አድርጓል ሲል football insider ዘግቧል አርሰናል ዴክላን ራይስን ከዌስትሃም አስፈርሟል አርሰናል እና አያክስ…
ካይ ሀቨርትዝ ለአርሴናል ከፈረመ ቡሃላ…..
“ለእኔ በግል ለአርሰናል መፈረሜ በጣም አስደሳች ነው ፤ ወደዚህ አስደናቂ ክለብ በመቀላቀሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ ይህ ክለብ የትልቅ ታሪክ…
ሀፍረተ ቢሱ ሪቻርስ ኪይስ…
የቀድሞ የስካይ ስፖርት አቅራቢ የ66 አመቱ አዛውንት በእድሜ በ32 አመት ከሚበልጣት እና የሴት ልጁ የቅርብ ጓደኛ ከሆነችው የ34 አመቷ ሉሲ…
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል…
አርቴታ “ከክለቡ ባለቤቶች ጋር በመሆን አንድ ላይ ለረጅም ጊዜ በአሸናፊነት የሚቀጥል ቡድን ለመገንባት እየሰራን እንገኛለን።” ብሏል አርቴታ ስለ ዲክላን ራይስ…