ቼልሲ ለታዳጊ ልጃቸው ጆሹዋ ቺምፖንግ ግልጽ የሆነ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
ጆሹዋ ለቼልሲ አዲስ ኮንትራት ካልፈረመ ለዋናውም ቡድን ይሁን ለታዳጊው ቡድን እንደማይጫወት ያሳወቁት ሲሆን፡ ጆሹዋ ቺምፖንግን ሪያል ማድሪድ ሊያስፈርመው በንግግር ላይ ይገኛል። (The Athletic)
የሪቨርፕሌቱ የ17 አመቱ ታዳጊ ፍራንኮ ማስታንቹኖን ላለፉት አመታት ማንቸስተር ዩናይትድ ሲከታተለው ቆይቷል።
ፍራንኮን በዋነኝነት ሪያል ማድሪድ ሊያስፈርመው ከሪቨርፕሌት ጋር ንግግር ማድረጉ አስቀድሞ መነገሩ የሚታወስ ሲሆን፡ ሪቨርፕሌት ለዚህ ታዳጊ ልጁ የውል ማፍረሻውን ከ45 ሚሊዮን ይሮ ወደ 50 ሚሊዮን ይሮ ከፍ ማድረጉ መነገሩም ይታወሳል።…
4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ