ብሩኖ ፈርናንዴዝ
አላማዬ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የፕሪሚየር ሊግ እና ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ነው ሲል ተናግሯል
ሚኬል አርቴታ ለኔ አርሰናል የአለማችን ትልቁ ክለብ ነው ሲል ተናግሯል
አንቶኒዮ ሴሜንዮ በአንድ ወቅት የተናገረው
እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ፤ ለአርሰናል መጫወትም ህልሜ ነው ። እድሜ ልኬን እነሱን ስመለከት ነው የኖርኩት ። አርሰናሎችን !
ሩበን አሞሪም፡- “ሴኔ ላመንስ በጣም ጥሩ ነበር። የእሱ ተጽእኖ ትንሽ አስገርሞኛል፣ ምክንያቱም በክለባችን እና በግብ ጠባቂዎቻችን ዙሪያ ያለው ግምት ሁሉ ከባድ ስለሆነ ነው… ጫናውን በሚገባ ተቋቁሟል።
ፍሬድሪኮ ቼይሳ የሊቨርፑል የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል !
አርሰናል ከማክስ ዳውማን ጋር የስኮላርሺፕ ስምምነት ለመፈራረም የተስማማ ሲሆን 17 አመት ሲሞላው ፕሮፌሽናል ኮንትራት ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።
ከሌሎች ክለቦች ብዙ ታላላቅ ጥያቄዎች ቀርበውለት የነበረ ቢሆንም ዳውማን ግን በአርሰናል ለመቆየት ቆርጧል !
– David Ornstein 🎖
አይንትራት ፍራንክፈርቶች በባለፈው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ጅማሮ ላይ አሰላለፍ በስታዲየሙ ስክሪን ላይ ሲታይ
ዲያጎ ጆታን በሊቨርፑል የቤንች ዝርዝር ውስጥ በማካተት ለሱ ያላቸውን ድንቅ ድጋፍ አሳይተዋል ❤️
ሊዮ ሜሲ በኢንተር ማያሚ ቤት ያለውን ውል ለተጨማሪ 3 ዓመታት አራዝሟል ሊዮ እሰከ 2028 መጨረሻ ድረስ በአሜሪካው ክለብ ሚያሚ የሚቆየውን ውል የተፈራረመው 🔥
ኦስማን ዴምቤሌ
“ምባፔ የዘንድሮውን ባሎንዶር እንደሚያሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ ካሳለፈው የእግርኳስ ዘመን አንፃርና ዘንድሮ ካሳየው ምርጥ አጀማመር አንፃር ይገባዋል ይሄንን አጀማመሩን አሳምሮ ጎል ማስቆጠሩን ቀጥሎ የባሎንዶር አሸናፊ ቢሆን ደስ ይለኛል!” ብሏል