• Fri. Nov 20th, 2026

አትሌቲኮ ማድሪዶች አርሰናል ሙሉ ፋሲሊቲ አለሟላም በማለት አቤቱታውን ለ UEFA አቅርቧል !

ByAdmin

Oct 21, 2025

በቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ አርሰናልን ለመግጠም ለንደን የከተመው አትሌቲኮ ማድሪድ በአርሰናል ስታዲየም የፋሳሊቲ ሁኔታ ላይ ቅሬታ አሰምቷል

ጉዳዩ እንዲ ነው የአትሌቲኮ ተጫዋቾች ልምምዳቸውን ካከናወኑ ቡሃላ ሀገር ሰላም ብለው ሻወር ለመውስድ ይገባሉ ሁኖም ግን ሙቅ ውሃ ማግኘት አልቻሉም 

ወትሮ ለለባቸው ማጥፊያ ሙቁ ውሃን አዘውትረው የሚጠቀሙት የአትሌቲኮ ተጫዋቾች በሁኔታው እንደተበሳጩ እና ሻወር ሳይወስዱ በፍጥነት ስታዲየሙን ለቀው ወደ ሆቴል እንዳመሩ ተገልጿል።

ተጫዋቾቹ ያሰሙትን ተከትሎ ክለቡም ለUEFA አርሰናል በቂ አቅርቦት አልሰጠንም ሻወር የወስደነው ሆቴል ገብተን ነው ሲል አቤቱታውን አቅርቧል !

DIARO AS + MARCA +  Cadena Ser + Unvirsal Atletic ደሞ መረጃውን ያጋሩ የመረጃ ምንጮች ናቸው በርካታ የዜና አውታሮችም መረጃውን እየተቀባበሉት ይገኛል።

By Admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *