በሴቶች የአሜሪካ ቅርጫት ኳስ [ WNBA ] በተደረገ የፍፃሜ ጨዋታ ኒውዮርክ ላይብሪቲ ላይክስን 3-2 በማሸነፍ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች የአሜሪካን ቅርጫት ኳስ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ችለዋል ፤ ላይብሪቲዎች ከመመራት ተነስተው በማሸነፍ ደማቅ ታሪክ አፅፈዋል ።
ጃንኩዌል ጆንስ የ2024 WNBA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጣለች ።