• Fri. Nov 20th, 2026

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የተመረጡ ጨዋታዎች ዳሰሳ!

ByAdmin

Oct 21, 2025

●በድንቅ አቋም የሚገኘው አርሰናል በኤምሬትስ የስፔኑን ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድን የሚያገኝ ይሆናል የሲሞኔ ቡድን በጥሩ አቋም ላይ በመገኘቱ ጨዋታው ተጠባቂ እንዲሆን ያደርገዋል 

●በሳንቲያጎ በርናባኦ ሪያል ማድሪድ የጣሊያኑን ጁቬንቱስ የሚያገኝበት ጨዋታ በተመሳሳይ ይጠበቃል

●ቼሊሲ በሜዳው አያክስን ያስተናግዳል ጨዋታውን በቀላሉ ሰማያዊዎቹ ያሸንፋሉ ተብሎ ይጠበቃል 

●ሊቨርፑል ወደ ጀርመን ተጉዞ ፍራንክፈርትን የሚገጥም ይሆናል የወጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው የስሎት ቡድን በዚህ ጨዋታ ወደ አሸናፊነት ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል ጨዋታው ግን ቀላል አይሆንም

●ቶተንሃም ወደ ፈረንሳይ ተጉዞ ሞናኮን የሚገጥም ይሆናል ጨዋታው ተመጣጣኝ ጨዋታ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል

●ኒውካስትል በሜዳው የጆዜ ሞሪኒሆን ቤኒፊካ የሚያስተናግድ ይሆናል ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል

●ማን,ሲቲ ወደ ስፔን ተጉዞ በላሊጋው ድንቅ እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙትን ቪያሪያሎች የሚገጥም ይሆናል

By Admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *