• Fri. Nov 20th, 2026

ሩበን አሞሪም የማንችሰተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሊሆኑ ተቃርበዋል !

Byadmin

Oct 31, 2024

ከሰአታት በፊት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት ያሰናበተው ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በንግግር ላይ እንደሆነ ተገልጿል።

ማንችስተር ዩናይትድ ፖርቹጋላዊውን የስፖርቲንግ ሊዝበን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በሀላፊነት ለመሾም እየተነጋገረ እንደሆነ መረጃዎች ወጥተዋል።

አሰልጣኙም ቢሆኑ ጥያቄዉን የተቀበሉ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድ ለአሰልጣኙ ውል ማፍረሻ ለስፖርቲንግ ሊስበን 10 ሚልዮን ዩሮ እንደሚከፍሉ ተነግሯል።

By admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *