• Fri. Nov 20th, 2026

“ቴንሀግን ይቅርታ ለማለት እፈልጋለው “

Byadmin

Nov 4, 2024

የማንቺስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴስ ከተሰናባቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ጋር ማውራቱን አስታውቆ ስራውን እንዳያጣ ማድረግ ባለመቻሉ ይቅርታ እንደሚጠይቀው ገልጿል።

ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ባሳለፍነው ሰኞ ዩናይትድ በዌስትሀም ዩናይትድ የሁለት ለአንድ ሽንፈት ባስተናገደ ማግስት ከሀላፊነቱ መነሳቱ ይታወሳል።

ዩናይትድ ትናንት ምሽት በሜዳው ኦልድትራፎርድ ከቴንሀግ ስንብት በኋላ ያደረገውን የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታም በጊዜያዊ አሰልጣኙ ሩድ ቫኒስተርሎይ ስር እየተመራ ከኤንዞ ሜሬስካ ቼልሲ ጋር በአንድ አቻ ውጤት ማጠናቀቁ ይታወቃል።

By admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *