በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !
📅 እለተ ቅዳሜ ጥቅምት 30 ቀን / 2017 ዓ/ም
⏰ አመሻሽ 12:00
🇬🇧 ብሬንትፎርድ ከ በርንማውዝ 🇬🇧
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ዳረን ቦንድ
⏰ አመሻሽ 12:00
🇬🇧 ክሪስቲያል ፓላስ ከ ፉልሀም 🇬🇧
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ማይክል ሳልስበሪ
⏰ አመሻሽ 12:00
🇬🇧 ዌስተሀም ከ ኤቨርተን 🇬🇧
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ስቱዋርት አትዌል
⏰ አመሻሽ 12:00
🇬🇧 ዎልቭርሃምፕተን ወንደረንስ ከ ሳውዝሃምፕተን ❤️
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ቶማስ ብራማል
⏰ ማታ 02:00
🇬🇧 ብራይተን & ሆቭ አልቢየን ከ ማንቸስተር ሲቲ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ አሜሪካን ኤክስፕረስ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሳሙኤል ባሮት
⏰ ማታ 05:00
🇬🇧 ሊቨርፑል ከ አስቶን ቪላ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ አንፊልድ ሮድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ዴቪድ ኩት
📅 እለተ እሁድ ሕዳር 01 ቀን / 2017 ዓ/ም
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኦልድትራፎርድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ፒተር ባንክስ
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኒውካስትል ዩናይትድ 🇬🇧
👤 የመሀል ዳኛ ፦ አንቶኒ ቴይለር
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ቶተንሀም ሆትስፐር ከ ኢፕስዊች ታውን 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ቶተንሀም ሆትስፐር ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ዳረን ኢንግላንድ
⏰ ማታ 01:30 [ለንደን ደርቢ]
🇬🇧 ቼልሲ ከ አርሰናል 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ስታምፎርድ ብሪጅ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ማይክል ኦሊቨር
😍 ሁሉንም ጨዋታዎች በ4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ይከታተሉ!