• Fri. Nov 20th, 2026

ፒዮሊ ልክ እንደ አርቴታ….

Byadmin

Oct 23, 2024

ስቴፋኖ ፒዮሊ ከጨዋታቸው ቀን አስቀድሞ ሙሉ ቡድናቸውን ይዘው ወደ ዱባይ አቅንተዋል ይህም ያደረጉት የቡድኑን ሰነልቦና ለማደስ እና አየነኬ ጉልበት ለመፍጠር መሆኑ ተገልጿል…

እሰከ ጨዋታቸው ቀን ድረስም ለተጫዋቾች የእናሸንፋልን ስሜት ስነልቦና እንዲሰማቸው የተለያዩ ስልጠናዎች እና የአይምሮ ዕረፍት ማግኛ እንደሚሰሩ ተነግሯል።

ከዚህ ቀደመም የአርሰናሉ አስልጣኝ አርቴታ ቡድኑን ዱባይ ወስዶ እንዲ አየነት ተግባር ማድረጉ ይታወሳል ሲል sport ዘግቧል።

Dubai! 🇦🇪✈️

By admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *