ከተናገራቸው መካከል
አንበሳን ከሰዎች ጋ ልታወዳድሩ አችሉም
ሜሲ በፒኤስጂ ቤት 30 ቁጥር ማልያን የለበሰው ከ ኔይማር 3 እጥፍ እንደሚሻል ለማሳየት ነው
ፒኤስጂ ታሪክ የሌለው ክለብ ነው ከክለቡ በላይ እኔ ታሪክ አለኝ ።
ከስዊድን ወደ አውሮፓ ስጎዝ አባቴን አሁን በቃ የቤቱ አስተዳዳሪ አንተ ነህ ብየ ነው።
ቤታቹን ልጎበኝ እኔ ከመጣው እናንተ በ ቤታችሁ እንግዳ ናችሁ።
የሆነ ጊዜ አሞኝ ትምህርት ቤት ቀረሁ ይሃው ከዛ ጊዜ ጀምሮ እኔ የቀረውባቸው ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ብለው ተጠርተው ዕረፍት ሆኑ።
ዝላታን ኢብራሂሞቪች አንድ ቀን የተናገረው🗣😁
“ፓቶ በሆቴል መጸዳጃ ቤት ውስጥ እያለቀሰ አገኘሁት በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ትንሹ ቆንጆ ለምን ታለቅሳለህ ብዬ ጠየቅሁት እሱም ለብራዚል ብሄራዊ ቡድን ጥሪ አላገኘሁም አለኝ ሲኒየር ተጫዋች እንደመሆኔ እሱን ለማጽናናት ሞከርኩ ነገር ግን በአዕምሮዬ በኤሲ ሚላን የልምምድ ጊቢ ውስጥ እንኳን ለመግባት ሊፈቀድለት የሚገባ ተጨዋች እንዳልሆነ አውቄ ነበር ምክንያቱም እሱ እግር ኳስን መጫወት አይችልም ሚላን ውስጥ በመገኘቱ በጣም ዕድለኛ ነው እኔ እንደማስበው ሰርጂዮ ራሞስ ከእሱ የተሻለ ጎል አለው።”