OBN TV ነገ ጅማሮዉን የሚያደርገዉን አዲሱን የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ የዉድድር አመት በኢትዮሳት ላይ በነፃ ያስተላልፋል።
በስርጭት ተቋሙ እና በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ አክሲዮን ማህበር መካከል ስለተፈፀመዉ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በዛሬዉ ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል።