ነገ ምሽት በአቡ ዳቢ በሚደረገው እጅግ ተጠባቂ የሆነው UFC 308 የፌዘርዌይት ዲቪዥን የቻምፒየንሺፕ ግጥሚያ ላይ El classico ደርቢ እንመለከታለን ![]()
የወቅቱ ሻምፒዮን ምንም አይነት ሽንፈት አስተናግዶ የማያውቀው የጆርጂያ እና የስፔን ዜግነት ያለው ኢሊያ ቶፖሪያ ሲሆን ቀንደኛ የሪያል ማድሪድ ደጋፊ ነው በባለፈው የፌዘርዌይት GOAT የሆነውን ቮልካኖቭስኪን አሸንፎ ቀበቶውን በበላ ግዜ በግዙፉ ሳንቲያጎ በርናቤዩ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለት ነበር … ይህንን የተመለከቱት ባርሳዎች ፉክክሩን ለማጦፍ ትናንትና ለማክስ ሆሎወይ ስሙ የታተመበት የባርሴሎና መለያ ልከውለታል …. ኢሊያ ባርሴሎና በአንድ ቀን ሁለቴ ሊሸነፍ ነው ያለ ሲሆን ማክስ በበኩሉ ቅዳሜ የባርሴሎና ቀን ነች ብሏል ![]()
![]()
በአንድ ቀን ሁለት El classico እንመለከታለን ![]()
El matador Vs Blessed ![]()
Madrid Vs Barça ![]()
ከቻናላችን ልክ እንደኔ ሁልግዜ ለሊት ለሊት እየተነሳችሁ UFC የምትከታተሉ ሰዎች አላችሁ ![]()
![]()
ያሁኑ UFC 308 እንዳያመልጣችሁ ሮበርት ዊትቴከር Vs ካምዛት ቺማኤቭን ጨምሮ ገራሚ ገራሚ fight ካርዱ ላይ ተካቶበታል Can’t wait ![]()