• Fri. Nov 20th, 2026

አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለም የግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረ

Byadmin

Oct 27, 2024

አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በቫሌንሺያ ሜዲዮ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር የዓለም ክብረወሰንን በመስበር ጭምር አሸነፈ፡፡

አትሌቱ ርቀቱን ያጠናቀቀው 57 ደቂቃ ከ30 ሰከንድ በመግባት መሆኑን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ አመላክቷል፡፡

የዓለም የግማሽ ማራቶን ክብረወሰን በዑጋንዳዊው አትሌት ጃኮብ ኪፕሊሞ ተይዞ መቆየቱ ይታወቃል፡፡

Via FBC

By admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *