• Fri. Nov 20th, 2026

Month: October 2025

  • Home
  • ጥቅምት 8 2018 አ/ም ቅዳሜ ማለዳ የወጡ አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎችን…..

ጥቅምት 8 2018 አ/ም ቅዳሜ ማለዳ የወጡ አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎችን…..

ጥቅምት 8 ክሪስታል ፓላስ እንግሊዛዊውን ተከላካይ ማርክ ጉሂን በጥር ወር ለመሸጥ አቅደዋል።ሊቨርፑል የ25 አመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ግንባር ቀደም ፈላጊ ክለብ አይደሉም። ባርሴሎና፣ሪያል ማድሪድ እና ባየር ሙኒክ የተጫዋቹ ፈላጊዎች ናቸው። ቶተንሃም…

የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ በ OBN TV

OBN TV ነገ ጅማሮዉን የሚያደርገዉን አዲሱን የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ የዉድድር አመት በኢትዮሳት ላይ በነፃ ያስተላልፋል። በስርጭት ተቋሙ እና በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ አክሲዮን ማህበር መካከል ስለተፈፀመዉ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በዛሬዉ ዕለት ጋዜጣዊ…

ጥቅምት 7 ስፖርታዊ ዜናዎች | ብሩኖ ወደ ሙኒክ  | ኒኮ ዊሊያምስ ወደ ሊቬ | ራሽፎርድ ስለ ማንቼ ችግር ተናግሯል | ዴምቤሌ ተጨማሪ የደሞዝ ጥያቄ…

ማንቸስተር ዩናይትዶች ብሩኖ ፈርናንዴዝን ወደ አውሮፓ ክለቦች ለመሸጥ £40 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ። የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ፖርቹጋላዊውን አማካኝ ማስፈረም ይፈልጋል ሲል Team talk አስነብቧል። ሊቨርፑሎች የ23 አመቱን ስፔናዊ የአትሌቲክ ክለብ…

ሐሙስ የወጡ አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎች

ቪኒ ጎረቤት በመረበሽ ተከሰሰ..ፍራንኪ ዲ ዮንግ ውሉን በባርሴሎና ቤት አድሷል…ቶተንሀም ሀሪ ኬንን የግሉ ለማድርግ ቆርጦ ተንስቷል! ጥቅምት 6/2018 ዓ ም ሐሙስ የወጡ አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎች ኒዘርላንዳዊው አማካይ ፍራንኪ ዲ ዮንግ…