ብሩኖ ፈርናንዴዝ አላማዬ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የፕሪሚየር ሊግ እና ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ነው ሲል ተናግሯል ሚኬል አርቴታ ለኔ አርሰናል የአለማችን ትልቁ ክለብ ነው ሲል ተናግሯል አንቶኒዮ ሴሜንዮ በአንድ ወቅት…
ማንቸስተር ዩናይትድ ጀርመናዊውን የባየርን ሙኒክ አማካይ አሌክሳንደር ፓቭሎቪችንም ለማስፈርም እየተከታተሉ ነው። ሪያል ማድሪድ ቱርካዊውን አጥቂ ኬናን ዪልዲዝን ከጁቬንቱስ ለማስፈረም 100 ሚሊዮን ዩ ለመክፈል ፈቃደኛ ነው ተብሏል። ማንቸስተር ሲቲ፣ ቼልሲ እና…
የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ሩት ችፕንጌቲች የሶስት ዓመት እገዳ ተጣለባት *** ኬንያዊቷ የማራቶን የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ አትሌት ሩት ችፕንጌቲች አበረታች ንጥረ ነገር ተጠቅማ መገኝቷ በመረጋገጡ ለሦስት ዓመት እገደ እንደተጣለባት…
ቪክቶር ዮኬሬሽ ሁለት ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን 4 ለ 0 አሸንፏል በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታ በሜዳው አትሌቲኮ ማድሪድን ያስተናገደው አርሰናል በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል። በኢምሬትስ በተደረገው…
በቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ አርሰናልን ለመግጠም ለንደን የከተመው አትሌቲኮ ማድሪድ በአርሰናል ስታዲየም የፋሳሊቲ ሁኔታ ላይ ቅሬታ አሰምቷል ጉዳዩ እንዲ ነው የአትሌቲኮ ተጫዋቾች ልምምዳቸውን ካከናወኑ ቡሃላ ሀገር ሰላም ብለው ሻወር ለመውስድ ይገባሉ…
●በድንቅ አቋም የሚገኘው አርሰናል በኤምሬትስ የስፔኑን ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድን የሚያገኝ ይሆናል የሲሞኔ ቡድን በጥሩ አቋም ላይ በመገኘቱ ጨዋታው ተጠባቂ እንዲሆን ያደርገዋል ●በሳንቲያጎ በርናባኦ ሪያል ማድሪድ የጣሊያኑን ጁቬንቱስ የሚያገኝበት ጨዋታ በተመሳሳይ…
ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ የ25 አመቱን እንግሊዛዊ የመሀል ተከላካይ ማርክ ጉሂን ከክሪስታል ፓላስ ጋር ለማስፈረም በቅርበት እየተከታተሉት ነው። አርሰናል የጁሪየን ቲምበርን ኮንትራት ለማደስ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል ግርሃም ፖተር የስዊድን ብሔራዊ…
በሴኔጋል ዮምቦል ክልል ለግሪ ጎስት አካዳሚ የሚጫወተው ወጣቱ ግብ ጠባቂ ቼክ ቱሬ በሚያሳዝን ሁኔታ ተገድሏል። ታሪኩ አንዳንድ ሰዎች ደውለው “እኛ የአንድ ትልቅ ክለብ ሀላፊዎች ነን፣ በቅርቡ ስካውቶቻችንን ልከን ስትጫወት አይተናል…
ቼልሲዎች የ21 አመቱን ስፔናዊ አጥቂ ሳሙኤል ኦሞሮዲዮን በሚቀጥለው ክረምት ለማስፈረም ከ100ሚ ዩሮ በላይ ለማውጣት ተዘጋጅቷል አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከኢንተር ማያሚ ጋር አዲስ ኮንትራት ይፈራረማል ተብሎ እየተጠበቀ ይገኛል። የባርሴሎና መልማዮች…
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለኢትዮጵያውያን መልእክቱን አስተላልፏል “ሰላም እንዴት ናቹ ኢትዮጵያዊያን ፤ ሳታቋርጡ ሰለምትደግፉን በጣም አመሰግናለሁ።” ክሪስትያኖ ሮናልዶ ከ2010 የውድድር ዘመን አንስቶ ያለፉትን 15 አመታት በወጥነት በአማካይ በአመት 50 ግቦችን እያስቆጠረ ተጫዉቷል…