ጥቅምት 8 ክሪስታል ፓላስ እንግሊዛዊውን ተከላካይ ማርክ ጉሂን በጥር ወር ለመሸጥ አቅደዋል።ሊቨርፑል የ25 አመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ግንባር ቀደም ፈላጊ ክለብ አይደሉም። ባርሴሎና፣ሪያል ማድሪድ እና ባየር ሙኒክ የተጫዋቹ ፈላጊዎች ናቸው። ቶተንሃም…
OBN TV ነገ ጅማሮዉን የሚያደርገዉን አዲሱን የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ የዉድድር አመት በኢትዮሳት ላይ በነፃ ያስተላልፋል። በስርጭት ተቋሙ እና በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ አክሲዮን ማህበር መካከል ስለተፈፀመዉ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በዛሬዉ ዕለት ጋዜጣዊ…
ማንቸስተር ዩናይትዶች ብሩኖ ፈርናንዴዝን ወደ አውሮፓ ክለቦች ለመሸጥ £40 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ። የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ፖርቹጋላዊውን አማካኝ ማስፈረም ይፈልጋል ሲል Team talk አስነብቧል። ሊቨርፑሎች የ23 አመቱን ስፔናዊ የአትሌቲክ ክለብ…
ቪኒ ጎረቤት በመረበሽ ተከሰሰ..ፍራንኪ ዲ ዮንግ ውሉን በባርሴሎና ቤት አድሷል…ቶተንሀም ሀሪ ኬንን የግሉ ለማድርግ ቆርጦ ተንስቷል! ጥቅምት 6/2018 ዓ ም ሐሙስ የወጡ አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎች ኒዘርላንዳዊው አማካይ ፍራንኪ ዲ ዮንግ…
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች አታላንታ 2-1 ክለብ ብሩጅ ካይራት አልማቲ 0-5 ሪያል ማድሪድ አትሌቲኮ ማድሪድ 5-1 ፍራንክፈርት ቦዶ 2-2 ቶተንሀም ቼልሲ 1-0 ቤኔፊካ ጋላታሳራይ 1-0 ሊቨርፑል ኢንተር ሚላን…
በአለም እግርኳስ ከታዩ ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ነው። በኤቨርተን ፣ በቼልሲ ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ : በሮማ እና ኢንተርሚላን ተጫውቷል። አሁንም በጣልያኑ ክለብ ናፖሊ እየተጫወተ ይገኛል። ለክለቡ እና ለሀገሩ ብዙ ጎሎች አስቆጥሯል።…
ሳዲዮ ማኔ በApril 10 1992 በሴኔጋል በሴዲህዩ ከተማ ውስጥ በምትገኝ 24ሺ ህዝቦች ብቻ በሚኖሩባት ባምባሊ ተብላ በምትጠራ ቲንሽዬ መንደር ውስጥ ተወለደ ። ከ1992 ከማኔ ውልደት ቡሃላ ህይወት የተመቻች ሊሆንላቸው ያልቻሉት…
ታላቁ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በቀያይ ሰይጣኖች ቤት ትልቅ ክብር የሚሰጠውን ሰባት ቁጥር ለአንድ ፖርቹጋላዊ ታዳጊ እንዲለብስ ሲሰጡት በብዙዎች ዘንድ ግርምትን የፈጠረ አጋጣሚ ነበር። ምን ያህል ልጁ ቢያሳምነው ነው ኤሪክ…
መላው ቤተሰቡ የታላቁ ክለብ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ነበሩ ፤ ሁለት እህቶቹን ጨምሮ እናቱም አባቱም የማን ዩናይትድ የታወቁ ደጋፊዎች ነበሩ ።ቤካም አባት እና እናቱ በትውልድ ከተማው ለንደን በ1969 የተጋቡ ሲሆን የቤቱ…
በአለማችን ዝነኛ የሆነው የፎርብስ መፅሄት በአንድ ወቅት አፍሪካዊ የሆኑ ዝነኛ እና ተፅእኖ በመፍጠር አቅም ያላቸው 40 ሰዎች ሲል ባወጣው ፅሁፉ 3ኛ ደረጃ ላይ ያስቀመጠው ዲዲየር የቬስ ድሮግባ ቴቢሊይ በማርች 11…