Connecting Sports Fans
Connecting Sports Fans: How 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ (4-3-3 Sport Ethiopia) Engages Over 550,000 Subscribers with Quality Content October 31, 2024 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ (4-3-3 Sport Ethiopia) has become a significant…
የጣልያን ሴሪ አ በፈረንጆቹ 90 ዎቹ እነዚህ ታላላቅ ተጫዋቾች ነበሩት። በወቅቱ ጁቬንትስ በ 96 ’97 እና 98 በሻምፒየንስ ሊጉ ለፍጻሜ ደርሶ ነበር።
በ96 የልዊ ቫንሀልን አያክስስ አምስተርዳም በመለያ ምት አራት ለሁለት ረቶ ዋንጫውን አንስቷል።በ97 በዶርትመንድ ሶስት ለአንድ በ98 ደግሞ በሪያል ማድሪድ አንድ ለዜሮ ተረቶ ዋንጫውን አጥቷል።ማድሪድ በፔድራግ ሚሀቶቪች ብቸኛ ጎል ከ32 አመታት…
Celebrating 550,000 Subscribers
Celebrating 550,000 Subscribers: 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ (4-3-3 Sport Ethiopia) Leads the Way in Sports News on Telegram! October 31, 2024 In a remarkable achievement, 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ (4-3-3 Sport Ethiopia)…
ሩበን አሞሪም የማንችሰተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሊሆኑ ተቃርበዋል !
ከሰአታት በፊት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት ያሰናበተው ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በንግግር ላይ እንደሆነ ተገልጿል። ማንችስተር ዩናይትድ ፖርቹጋላዊውን የስፖርቲንግ ሊዝበን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በሀላፊነት ለመሾም እየተነጋገረ እንደሆነ መረጃዎች ወጥተዋል።…
“ማንችስተር ዩናይትድ ሊቆም የማይችል ቡድን ሊሆን ይችላል “ ቫን ኒስቴልሮይ
ጠንክረን ከሰራን ማንችስተር ዩናትድ ሊቆም የማይችል ቡድን ሊሆን ይችላል ሲል የቡድኑ ግዜያዊው አሰልጣኝ ሩድ ቫን ስቴልሮይ ተናገረ። ዛሬ ምሽት በካራባኦ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ኦልትራፎርድ ላይ ማንችስተር ይናይትድ ሌስተር ሲቲን…
አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለም የግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረ
አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በቫሌንሺያ ሜዲዮ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር የዓለም ክብረወሰንን በመስበር ጭምር አሸነፈ፡፡ አትሌቱ ርቀቱን ያጠናቀቀው 57 ደቂቃ ከ30 ሰከንድ በመግባት መሆኑን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ አመላክቷል፡፡ የዓለም የግማሽ ማራቶን…
አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው አሥራት ኃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት ለረጅም ጊዜ በማገልገል ግዙፍ አሻራቸውን ያሳረፉት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው አሥራት ኃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አሥራት ኃይሌ በተጫዋችነት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ በጥጥ…
ለማድሪድ የሚጫወተው ብራዚላዊው Vinicius Junior በስፔን መጫወት ከጀመረ አንስቶ ፡ እስካሁን ድረስ ባሉት አመታት በሙሉ ፡ የተለያዩ የዘረኝነት ስድቦችን አስተናግዷል ።
ለማድሪድ የሚጫወተው ብራዚላዊው Vinicius Junior በስፔን መጫወት ከጀመረ አንስቶ ፡ እስካሁን ድረስ ባሉት አመታት በሙሉ ፡ የተለያዩ የዘረኝነት ስድቦችን አስተናግዷል ። በዚህ ጥቃት ያልተበገረው ይህ ተጫዋች ግን ፡ የሚደርስበትን ፡…
El classico
ነገ ምሽት በአቡ ዳቢ በሚደረገው እጅግ ተጠባቂ የሆነው UFC 308 የፌዘርዌይት ዲቪዥን የቻምፒየንሺፕ ግጥሚያ ላይ El classico ደርቢ እንመለከታለን የወቅቱ ሻምፒዮን ምንም አይነት ሽንፈት አስተናግዶ የማያውቀው የጆርጂያ እና የስፔን ዜግነት…
“አስደናቂው ” ቪኒሺየስ ጁንየር
” ባሎንዶርን ያሸንፋል” ብራዚላዊው ኮከብ ባሳለፍነው ማክሰኞ ሪያል ማድሪድ ከሁለት ለዜሮ መመራት ተነስቶ ቦሩሲያ ዶርትመንድን በቻምፒየንስ ሊጉ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች አምስት ለሁለት ሲያሸንፍ ሀትሪክ መስራት ችሏል። የፊታችን ሰኞ በሚካሄደው…