• Fri. Nov 20th, 2026

admin

  • Home
  • አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ብ/ቡድኑን በጊዜያዊነት እንዲመሩ ተወስናል

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ብ/ቡድኑን በጊዜያዊነት እንዲመሩ ተወስናል

አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌና ፌዴሬሽኑ በጊዜ ተለያይተዋል አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ብ/ቡድኑን በጊዜያዊነት እንዲመሩ ተወስናል በእርግጥ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ያላቸው የአንድ አመት የኮንትራት ስምምነት የሚጠናቀቀው ከስምንት ቀን በኃላ…

ማንቺስተር ሲቲ አዲስ ሪከርድ መመዝገብ ችሏል

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ2024-25 የውድድር ዘመን የሊግ ፎርማት ጨዋታዎች በትላንትናው እለትም ቀጥለው ሲደረጉ የፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን ስፓርታ ፕራግን አምስት ለዜሮ በሆነ ውጤት አሸንፏል። የ2023 የመድረኩ አሸናፊዎች በ26 ጨዋታዎች ላይ ያለ…

አስደናቂው ራፊንሀ

ባርሴሎና በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ትናንት ምሽት በተጠባቂው ጨዋታ በሜዳው የባቫሪያኑን ክለብ ባየር ሙኒክ አስተናግዶ አራት ለአንድ በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። በውድድር ዘመኑ አስደናቂ ብቃትን እያስመለከተን የሚገኘው ብራዚላዊ ራፊንሀም በጨዋታው…

የሻምፒዮንስ ሊጉ ክስተት አስቶንቪላ

ከ41 አመታት በኋላ ወደ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የተመለሰው የእንግሊዙ ክለብ አስቶንቪላ በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ድንቅ መሪነት የውድድሩ ክስተት መሆን ችሏል፡፡ ከሁለት አመት በፊት ከስፔኑ ክለብ ቪያሪያል ወደ አስቶንቪላ የተቀላቀሉት ስፔናዊው…

የ ዝላታን ንግግሮች ይናፍቃሉ

ከተናገራቸው መካከል አንበሳን ከሰዎች ጋ ልታወዳድሩ አችሉም ሜሲ በፒኤስጂ ቤት 30 ቁጥር ማልያን የለበሰው ከ ኔይማር 3 እጥፍ እንደሚሻል ለማሳየት ነው ፒኤስጂ ታሪክ የሌለው ክለብ ነው ከክለቡ በላይ እኔ ታሪክ…

ኒውዮርክ ላይብሪቲ ሻምፒዮን ሆነዋል !

በሴቶች የአሜሪካ ቅርጫት ኳስ በተደረገ የፍፃሜ ጨዋታ ኒውዮርክ ላይብሪቲ ላይክስን 3-2 በማሸነፍ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች የአሜሪካን ቅርጫት ኳስ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ችለዋል ፤ ላይብሪቲዎች ከመመራት ተነስተው በማሸነፍ ደማቅ ታሪክ…

ፒዮሊ ልክ እንደ አርቴታ….

ስቴፋኖ ፒዮሊ ከጨዋታቸው ቀን አስቀድሞ ሙሉ ቡድናቸውን ይዘው ወደ ዱባይ አቅንተዋል ይህም ያደረጉት የቡድኑን ሰነልቦና ለማደስ እና አየነኬ ጉልበት ለመፍጠር መሆኑ ተገልጿል… እሰከ ጨዋታቸው ቀን ድረስም ለተጫዋቾች የእናሸንፋልን ስሜት ስነልቦና…

የንጎሎ ካንተ ህይወት ታሪክ ክፍል አንድ

👉 1 ሜትር ከ68 ሴንትሜት ብቻ ቁመት ያለው ሜዳ ከገባ ጨዋታ እስኪጠናቀቅ በሙሉ አቅሙ ሲሮጥ ፣ኳስ ሲቀማ እና ሲቀበል የሚታይ ታታሪ ንጉሎ ካንተ ብቃቱ በተደጋጋሚ ጉዳት ምክንያት ከብዙ ጨዋታዎች ርቆ…

ቼልሲ ለታዳጊ ልጃቸው ጆሹዋ ቺምፖንግ ግልጽ የሆነ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።

ጆሹዋ ለቼልሲ አዲስ ኮንትራት ካልፈረመ ለዋናውም ቡድን ይሁን ለታዳጊው ቡድን እንደማይጫወት ያሳወቁት ሲሆን፡ ጆሹዋ ቺምፖንግን ሪያል ማድሪድ ሊያስፈርመው በንግግር ላይ ይገኛል። (The Athletic)

የሪቨርፕሌቱ የ17 አመቱ ታዳጊ ፍራንኮ ማስታንቹኖን ላለፉት አመታት ማንቸስተር ዩናይትድ ሲከታተለው ቆይቷል።

ፍራንኮን በዋነኝነት ሪያል ማድሪድ ሊያስፈርመው ከሪቨርፕሌት ጋር ንግግር ማድረጉ አስቀድሞ መነገሩ የሚታወስ ሲሆን፡ ሪቨርፕሌት ለዚህ ታዳጊ ልጁ የውል ማፍረሻውን ከ45 ሚሊዮን ይሮ ወደ 50 ሚሊዮን ይሮ ከፍ ማድረጉ መነገሩም ይታወሳል።…