ጥቅምት 7 ስፖርታዊ ዜናዎች | ብሩኖ ወደ ሙኒክ | ኒኮ ዊሊያምስ ወደ ሊቬ | ራሽፎርድ ስለ ማንቼ ችግር ተናግሯል | ዴምቤሌ ተጨማሪ የደሞዝ ጥያቄ…
ማንቸስተር ዩናይትዶች ብሩኖ ፈርናንዴዝን ወደ አውሮፓ ክለቦች ለመሸጥ £40 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ። የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ፖርቹጋላዊውን አማካኝ ማስፈረም ይፈልጋል ሲል Team talk አስነብቧል። ሊቨርፑሎች የ23 አመቱን ስፔናዊ የአትሌቲክ ክለብ…
ሐሙስ የወጡ አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎች
ቪኒ ጎረቤት በመረበሽ ተከሰሰ..ፍራንኪ ዲ ዮንግ ውሉን በባርሴሎና ቤት አድሷል…ቶተንሀም ሀሪ ኬንን የግሉ ለማድርግ ቆርጦ ተንስቷል! ጥቅምት 6/2018 ዓ ም ሐሙስ የወጡ አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎች ኒዘርላንዳዊው አማካይ ፍራንኪ ዲ ዮንግ…
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች አታላንታ 2-1 ክለብ ብሩጅ ካይራት አልማቲ 0-5 ሪያል ማድሪድ አትሌቲኮ ማድሪድ 5-1 ፍራንክፈርት ቦዶ 2-2 ቶተንሀም ቼልሲ 1-0 ቤኔፊካ ጋላታሳራይ 1-0 ሊቨርፑል ኢንተር ሚላን…
ከውድቀት እስከ ስኬት የሮሜሎ ሉካኩ የህይወት ታሪክ
በአለም እግርኳስ ከታዩ ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ነው። በኤቨርተን ፣ በቼልሲ ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ : በሮማ እና ኢንተርሚላን ተጫውቷል። አሁንም በጣልያኑ ክለብ ናፖሊ እየተጫወተ ይገኛል። ለክለቡ እና ለሀገሩ ብዙ ጎሎች አስቆጥሯል።…
ከራሱ እና ቤተሰቡ አልፎ ሀገርን የቀየረው ጀብደኛ
ሳዲዮ ማኔ በApril 10 1992 በሴኔጋል በሴዲህዩ ከተማ ውስጥ በምትገኝ 24ሺ ህዝቦች ብቻ በሚኖሩባት ባምባሊ ተብላ በምትጠራ ቲንሽዬ መንደር ውስጥ ተወለደ ። ከ1992 ከማኔ ውልደት ቡሃላ ህይወት የተመቻች ሊሆንላቸው ያልቻሉት…
ከልጅነት እስከ ዕውቀት ታሪክን ለመፃፍ የተፈጠረው ሰው!
ታላቁ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በቀያይ ሰይጣኖች ቤት ትልቅ ክብር የሚሰጠውን ሰባት ቁጥር ለአንድ ፖርቹጋላዊ ታዳጊ እንዲለብስ ሲሰጡት በብዙዎች ዘንድ ግርምትን የፈጠረ አጋጣሚ ነበር። ምን ያህል ልጁ ቢያሳምነው ነው ኤሪክ…
ርዕስ : ባለ ግርማ ሞገሱ ኳሰኛ 🔥
መላው ቤተሰቡ የታላቁ ክለብ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ነበሩ ፤ ሁለት እህቶቹን ጨምሮ እናቱም አባቱም የማን ዩናይትድ የታወቁ ደጋፊዎች ነበሩ ።ቤካም አባት እና እናቱ በትውልድ ከተማው ለንደን በ1969 የተጋቡ ሲሆን የቤቱ…
ታላቁ አፍራካዊ ሌጀንድ
በአለማችን ዝነኛ የሆነው የፎርብስ መፅሄት በአንድ ወቅት አፍሪካዊ የሆኑ ዝነኛ እና ተፅእኖ በመፍጠር አቅም ያላቸው 40 ሰዎች ሲል ባወጣው ፅሁፉ 3ኛ ደረጃ ላይ ያስቀመጠው ዲዲየር የቬስ ድሮግባ ቴቢሊይ በማርች 11…
በማንችስተር ሲቲ ለአዲስ ምዕራፍ የተዘጋጀው ጂያንሉይጂ ዶናሩማ….
ጂያንሉይጂ ዶናሩማ ወይም ጂጂ ተብሎ የሚጠራው ኮኮብ በ 1999 ፌብሩዋሪ ወር 25ተኛው ቀን ላይ፣ በጣሊያን ደቡባዊ ክልል ከ ኔፕልስ በ ግራ የ ባህር ዳርቻ በኩል በካስተላማር ዲ ስታቢያ በምትባል ትንሽ…
ከላቲን እስከ ቱሪን የሁሉም ተወዳጅ
የእግር ኳስ ህይወቱን ሀ ብሎ የጀመረው በአርጀንቲና ሁለተኛ ዲቪዚዮን ለሚሳተፈው ለትውልድ ከተማው ክለብ አትሌቲኮ ሴንትራል ኮርዳቦ ከ17 ዓመት በታች ቡድን በመጫወት ነው። የዲባላ ቅፅል ስሙ ላ ጆያ ወይም ኤል ፒቤ…