በማንችስተር ሲቲ ለአዲስ ምዕራፍ የተዘጋጀው ጂያንሉይጂ ዶናሩማ….
ጂያንሉይጂ ዶናሩማ ወይም ጂጂ ተብሎ የሚጠራው ኮኮብ በ 1999 ፌብሩዋሪ ወር 25ተኛው ቀን ላይ፣ በጣሊያን ደቡባዊ ክልል ከ ኔፕልስ በ ግራ የ ባህር ዳርቻ በኩል በካስተላማር ዲ ስታቢያ በምትባል ትንሽ…
ከላቲን እስከ ቱሪን የሁሉም ተወዳጅ
የእግር ኳስ ህይወቱን ሀ ብሎ የጀመረው በአርጀንቲና ሁለተኛ ዲቪዚዮን ለሚሳተፈው ለትውልድ ከተማው ክለብ አትሌቲኮ ሴንትራል ኮርዳቦ ከ17 ዓመት በታች ቡድን በመጫወት ነው። የዲባላ ቅፅል ስሙ ላ ጆያ ወይም ኤል ፒቤ…
ሳምንቱን በስፖርት
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ️ “ማንቸስተር ዩናይትድ የእኔን አስፈላጊነት አንድ ቀን ይረዳሉ::” ሲሉ ተናግሯል ቡካዮ ሳካ እና አንቶኒዮ ሩዲገር በቢግሶ ፋውንዴሽን በኩል በሩዋንዳ ሴራሊዮን ኬንያ እና ታንዛኒያ ለሚገኙ ከ3,000 በላይ ህፃናት…
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ፔፕሲ አዲስ ውል ተዋውለዋል።
ላለፋት 28 አመታት አብረው ሲሰሩ የነበሩት የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና የሞሀ የመጠጦች ኢንዱስትሪ ድጋሜ ውላቸው አስረዋል። ዛሬ በተደረገው በዚህ ስምምነት የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አትሌት መልካሙ ተገኝ፣ እና የሞሀ የመጠጦች…
የአትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ቲሸርት ለጨረታ ሊቀርብ ነው !
ከ23 አመታት በፊት በመጀመሪያው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር ላይ የውድድሩ መስራች የሆነው አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ የሮጠበት የሩጫ ቲሸርት በጨረታ ሊቀርብ እንደሆነ ተነግሯል። ይህ ጨረታ የሚቀርበው የፊታችን ቅዳሜ ከታላቁ ሩጫ ቀን…
ሮናልዶ በአልናስር ጫማውን ይሰቅላል !
ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ነስር ቤት ጫማውን እንደሚሰቅል ተነግሯል፡፡ በእግርኳስ ህይወቱ በአምስት የተለያዩ ሀገራት ሊጎች መጫወት የቻለው የ39 አመቱ ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳኡዲ…
በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !
በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ! 📅 እለተ ቅዳሜ ጥቅምት 30 ቀን / 2017 ዓ/ም ⏰ አመሻሽ 12:00🇬🇧 ብሬንትፎርድ ከ በርንማውዝ 🇬🇧👤 የመሀል ዳኛ ፦ ዳረን…
“አርሰናል አሁን ላይ የዋንጫ ተፎካካሪ አይደለም “ ቴሪ ኦንሪ
ፈረንሳዊው የቀድሞ የአርሰናል ታሪካዊ ተጨዋች ቴሪ ኦነሪ ትናንት ምሽት አርሰናል በኢንተር ሚላን ከተሸነፈ በኋላ በሰጠው አስተያየት ቡድኑ አሁን ላይ እያሳ ከሚገኘው ብቃት አንፃር ዘንድሮ ለፕርሚየር ሊጉ ዋንጫ ይፎካከራሉ የሚል እምነት…
አንድሬ ኦናና በአዲሱ አሰልጣኝ ስር የክለቡ ተጫዋቾች ከፍ ማለት ይችላሉ አለ
የማንቺስተር ዩናይትዱ ካሜሮናዊ ግብ ጠባቂ በአዲስ መጪው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ስር የማንቺስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ወደ ላይ ከፍ ማለት እንደሚችሉ ተናግሯል። ዩናይትድ የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አለቃ አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ መሾሙን ባሳለፍነው…
መሐመድ ኩዱስ ምን ያህል ጨዋታዎች እንደሚቀጣ ታውቋል ተባለ
ጋናዊው የዌስትሀም ዩናይትድ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ከቶተንሀም ሆትስፐር ጋር በነበረ የፕሪሚየር ሊጉ የለንደን ደርቢም መርሀ ግብር የቀይ ካርድ መመልከቱ የሚታወስ ነው። ተጨዋቹ በወቅቱ በሰራው ጥፋት ምክንያት ከቀይ ካርድ በተጨማሪ የሁለት…