• Fri. Nov 20th, 2026

“ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች አዲስ ፈርጉሰን እንደመጣ ያስባሉ “ሩበን አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ዛሬ ምሽት ስፖርቲንግ ከሲቲ የሚያደጉት ጨዋታ ይመለከቱታል ብየ አስባለሁ በቅርቡ ማንችስችተር ዩናይትድን በዋና ሀላፊነት የተቀጠሩት ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ዛሬ በሻምፒዮንስ ሊጉ ስፖርቲንግ ልዝበንን ይዘው ማንችስተር ሲቲን…

“ምራቄን የተፋሁት በማጨሳቸው ሁለት ወይም ሶስት ሲጋራዎች ምክንያት ነው” ኢቫንጄሎስ ማሪናኪስ

የኖቲንግሀም ፎረስቱ ባለቤት ኢቫንጄሎስ ማሪናኪስ ቡድናቸው በፉልሀም በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ዳኞቹ ላይ ምራቃቸውን ተፍተዋል በሚል ክስ የአምስት ጨዋታ እግድ ተቀባይነት እንዳገኘ ታውቋል፡፡ የ57 አመቱ ግሪካዊው ባለሀብት ማሪናኪስ በ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ…

የሳላህ ቆይታ ጉዳይ

ግብጻዊው ኢንተርናሽናል አጥቂ ሞሀመድ ሳላህ ባሳለፍነው ቅዳሜ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ብራይተን ሆቭ አልቢየንን አስተናግዶ ከመመራት ተነስቶ ሁለት ለአንድ ባሸነፈበት ግጥሚያ ላይ የማሸነፊያዋን ጎል በማስቆጠር ለአንድ ሳምንት ያህል በፔፕ ጋርዲዮላው…

“ቴንሀግን ይቅርታ ለማለት እፈልጋለው “

የማንቺስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴስ ከተሰናባቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ጋር ማውራቱን አስታውቆ ስራውን እንዳያጣ ማድረግ ባለመቻሉ ይቅርታ እንደሚጠይቀው ገልጿል። ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ባሳለፍነው ሰኞ ዩናይትድ በዌስትሀም ዩናይትድ የሁለት ለአንድ ሽንፈት ባስተናገደ…

የአርሰናል የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ተስፋ …

የሚካኤል አርቴታ ቡድን ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት በፕሪሚየር ሊጉ የፔፕ ጋርዲዮላው ማንቺስተር ሲቲ አይነተኛ የሊግ ዋንጫ ተፎካካሪ ቡድን ሆኖ መታየት ችሏል። በያዝነው የውድድር ዘመን ግን ከአስር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርሀ…

ኤዱ ጋስፐር ከአርሰናል የስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሀላፊነቱ ለቀቀ

ብራዚላዊው በ2019 ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ዘመን ሀላፊነቱ በኋላ በቴክኒካል ዳይሬክተርነት ከተቀላቀለ በኋላ በታህሳስ ወር 2022 በክለቡ ታሪክ የመጀመሪያው የስፖርቲንግ ዳይሬክተር በመሆን መሾሙ ይታወሳል። የ46 አመቱ ኤዱ በፈረንጆቹ ከ2001-2005 በተጫዋችነት መድፈኞቹን…

ማንቺስተር ዩናይትድ የሩበን አሞሪም ቅጥርን ይፋ አድርጓል

ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ በስተመጨረሻ የቀያይ ሰይጠናቱ ቀጣይ አለቃ መሆኑን ክለቡ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ አስታውቋል። የ39 አመቱ የወቅቱ የስፖርቲንግ ሊዝበን አሰልጣኝ የኦልድትራፎርዱን ክለብ ሀላፊነት የሚረከበው ግን ከሀገራት ጨዋታዎች መልስ የክለብ…

ወልቂጤ ከተማ ቀጣይ እጣ ፈንታውን አውቋል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚጠይቀውን መስፈርት በማሟላት እንዲወዳደር ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም መሠረት ወልቂጤ…

የአሰልጣኝ ብርሃነ ግዛው የዘጋቢ ፊልም ተመረቀ!

ህልም፣ትጋት፣ጽናት፣ውጣ ውረድ እና በስኬት የታጀበው የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የ25 አመት የአሰልጣኝነት እና አስደማሚ ግለ ታሪክን የሚተርክ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል ተመርቋል። በኮራ ወንዝ ዳርቻ ከእረኝነት የጀመረው የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው…

የሻምፒዮንስ ሊጉ ኮከብ ያጋጠመው የመኪና አደጋ

የሻምፒዮንስ ሊጉ እና የቡንደስሊጋው ኮከብ ቪክቶር በኒሬስ በጣም አስደንጋጭ የሆነ የመኪና አደጋ ካጋጠመው በኋላ ክስተቱን በማህበራዊ ሚዲያዎች በኩል አጋርቶ ነበር፤ በተጫዋቹ ላይ አስከፊው የመኪና አደጋ ያጋጠመው ባለፈው ሣምንት ቅዳሜ ነበር፡፡…